የሀዘን መግለጫ

የሀዘን መግለጫ

ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በመብረር ላይ የነበረው ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 737 ተከስክሶ በውስጡ የነበሩ 149 ተሳፋሪዎችና 8 የበረራ ሰራተኞች በሙሉ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡

በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች በሙሉ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለአደጋው ተጎጂ ቤተሰቦችና ወዳጆች መጽናናትን ይመኛል፡፡